Rooms2
Area131 m2
የክሪስሙስ ዩንየን ታወር
አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ
ተጀምሯል!!! 3B+G+16
🏠 ከገነት ሆቴል ወደ ቡልጋሪያ-ቄራ በሚወስደው ዋና መንገድ ላይ ከሰዒድ ያሲን ህንፃ አጠገብ።ከአፍሪካ ህብረት 100 ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።🏠🔑
◎ የግንባታው ደረጃ ልስን (Plastering) ላይ የሚገኝ እና በከፍተኛ ጥራት እና ፍጥነት እየተገነባ ያለ።
◎ ምቹ በሆነ አከፋፈል ጠቅላላ ስፋታቸው ከ131.39 ካ.ሜ ካ.ሜ እስከ 336.85 ካ.ሜ የሆኑ ባለ ሁለት፣ሦስት እና አራት መኝታ በተጨማሪም አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ያላቸው አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን 🗓
◎ ለኑሮና ትራንስፓርት ምቹ በአፍሪካ ህብረት አካባቢ የሚገኝ
◎ የመገበያያ ማዕከላት፣ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች፣ባንኮች፣አስፈላጊ የመንግስት ተቋማት፣መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን ሁሉም በቅርብ ርቀት ውስጥ የሚገኙበት🍽 🧘♀️🏦🕌⛪️
◎ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ💰💸
◎ በመሬት ወለል ላይ የሚገኝ ሰፊ እና ምቹ የአፓርትመንት ሎቢ
◎ 5ኛው ፎቅ ላይ ጂም፣የስፓ አገልግሎቶች እንዲሁም ለተለይየ ኘሮግራሞች የሚሆን ሰፊ እና ምቹ አዳራሽ ያለው
◎ ከ6ኛ እስከ 14ኛ ፎቅ ድረስ በእያንዳንዱ ወለል (ፍሎር) ላይ 4 ቤቶች ብቻ ያሉት 15ኛ እና 16ኛ ፎቅ ላይ 3 ቤቶች ያሉት
◎ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት
◎ በ25% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ📝🏕🔑
◎ የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ🏇⏰
🏠 ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ 🏠
ስኬትዎን ከኛ ጋር❗️❗️❗️