Rooms6
Area160 m2
Description :
አዳማ ከተማ ቦሌ ካቢኔ ሰፈር የሚባለው አካባቢ
1 ሳሎን 35 ካሬ
2 መኝታ ቤት 23 ካሬ (ዋናው) እና 12 ካሬ (የልጆች)
1 እንግዳ ማረፊያ 9 ካሬ
1 ኪችን ከ ኪችን ካቢኔት ጋር 9 ካሬ
1 ስቶር 9 ካሬ
1 የውስት ባኞ ቤት ከገንዳ ጋር
1 የውጭ ባኞ ቤት
የአትክልት መትከያ ቦታ
40 ካሬ ግቢ 2 ቪትዝ መያዝ የሚችል
ለበለጠ መረጃ እና ተጨማሪ ምስሎች በስልኩ ላይ ይደውሉ
ዋጋውን መደራደር ይቻላል፡፡