የልብስ ቁምሳጥን - ለጥቂት ጊዜ ያገለገለ

የልብስ ቁምሳጥን - ለጥቂት ጊዜ ያገለገለ - Ethiopia
የልብስ ቁምሳጥን - ለጥቂት ጊዜ ያገለገለ - Ethiopia
የልብስ ቁምሳጥን - ለጥቂት ጊዜ ያገለገለ - Ethiopia
 • የልብስ ቁምሳጥን - ለጥቂት ጊዜ ያገለገለ - Ethiopia
 • የልብስ ቁምሳጥን - ለጥቂት ጊዜ ያገለገለ - Ethiopia
 • የልብስ ቁምሳጥን - ለጥቂት ጊዜ ያገለገለ - Ethiopia
Description :

የቁምሳጥኑ መጠን 1 ሜትር ከ90 ቁመት በ1 ሜትር ከ20 ስፋት በ60 ሴንቲ ሜትር ነው።
የቁምሳጥኑ ቀለም የሚያምር ቡናማ ነው።
ከተገዛ በሁዋላ ለጥቂት ጊዜ ብቻ ነው የተጠቀምኩበት።
ምንም ጭረት ወይም የተሰበረ ነገር የለውም።
ሁለት የልብስ መስቀያ ክፍሎች እና 2 የስር መሳቢያዎች ያሉት ሲሆን ሁሉም በሮች እና መሳቢያዎች ሁለት ሁለት ቁልፎች አሉዋቸው።
ቁምሳጥኑ ከዉስጥ የቁም መስታወት አለው::
ለመግዛት ፍላጎት ያለው ሰው በዋጋው ላይ ከተስማማን ከቤቴ መጥ መዉሰድ ይችላል።
የምኖረው አፍንጮ በር ስድስት ኪሎ ዩኒቨርስቲ ጀርባ ነው::
በዋጋው ላይ መደራደር ይቻላል:

Our safety tips

 • Listings with a "Shop" tag means that the publisher was curated by Jumia.
 • Never send money to "book" an item, avoid paying before seeing the it.
 • Avoid sending money through untraceable methods such as Western Union or Mobile Money.
 • Thoroughly check the item to make sure it's matching the assumed condition.
 • If the seller doesn't have a shop, meet with him in a public place (Mall, Gas station, workplace ...).
 • Do not give personal details (bank details, credit card numbers ...).
 • Beware of offers too good to be true.

What do you have to sell?

Sell everything for free on Jumia

Post a Free Ad Now!
Processing data