Rooms3
Area145 m2
Description :
ቀስ እያሉ ከፍለው የሱቅና የመኖሪያ አፓርታማ ባለቤት መሆን ይችላሉ የሚልዎ አያት ዞሮ መግቢያዬ ከ20 አመታት በላይ ያካበተውን ልምድ ከተጠናከረ የግንባታ እቅድ እና መሰረታዊ ለውጥ ጋር በመደመር ነው፡፡
ለደንበኞቻችን ይህ ነው የማይባል ብዙ አማራጮችን ይዘናል
የብድር አገልግሎት በተጠናከረ ሁኔታ
በዶላር አካውንት ለሚከፍሉ ልዩ አከፋፈል ብድርም ያካተተ አማራጭ
ለሱቆችም ብድር ጀምረናል
የመጀመሪያ ክፍያው በአንዴ ቢከብድዎ ለእርሶም አማራጭ ይዘናል
የካሬ ዋጋ 21,758 ብር ለከፊል ግንባታ እንዲሁም 25,047 ለሙሉ ግንባታ
ከ105 ካሬ ጀምር እስከ 161 ካሬ ቤቶች አሉን
ሱቆች በማይታመን የካሬ ዋጋ ከ30 ካሬ ጀምሮ
ይደውሉ ቢሮአችን ይምጡ ይመርጡናል!!