Description :
Waterproof GPS Tracker Locator for Bike, Motorcycle and Car this product can locate and monitor
any movable equipment by SMS, APP and Internet. track the real time address by google link and Support GPS/ Glonass/ Galileo/ Compass four different satellite.
GPS Tracker ይህ መሳሪያ ሲም ካርድ የሚቀበል ሆኖ ከማንኛውም ተሽከራካሪ ባትሪ ጋር ተገጥሞ በስልክ አፕልኬሽን ወይም በ SMS ተሽከርካሪው ያለበት ቦታ ማወቅ ይችላሉ። ከመኪና፣ ሞተር፣ ሳይክል እና ማንኛውም ተንቀሳቃሽ ተሽከርካሪ ጋር ተገጥሞ ተሽከርካሪው ያለበት ቦታ የሚጠቁም መሳሪያ ነው።