Rooms2
Area99 m2
እንዳያመልጦት የቤት ባለቤት የመሆን አድል
ያለቀለት አፓርትመንቶች ከሆሴዕ ሪል እስቴት
እጅግ ውብ እና ቅንጡ የሆኑትን የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለነዋሪዎቹ በቅርብ ያስረከበው ሆዕሴ ሪል እስቴት የየረር ሆምስ መኖሪያ መንደር
አሁንም የየረር ሆምስ መኖሪያ መንደር ውስጥ ጥቂት አፓርትመንቶች የቀሩን ሲሆን
-በ23,000 ካሬ ላይ ያረፈ ኮምፖውንድ
- በአያት 49 ግንባታቸው ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቁ አፓርትመንቶች
- Semi-finished G+4 አፓርትመንት የሚገኙበት
- በፍሎር 2 ቤቶች ብቻ የሚገኙበት
- በውስጡ ሱቆችን የያዘ፣ በቂ ፓርኪንግ ያለው፣
- የህፃናት መጫወቻ ያለው፣
- አረንጓዴ ቦታ (Green area) ያለው
- የከርሰ ምድር ዉሃ ያለው
- መጠባበቂያ ጀነሬተር ያለው
አሁን ላይ የቀሩት ቤቶች
ባለ አንድ መኝታ – 82 ካሬ -
ባለ ሁለት መኝታ – 99.9 ካሬ -
ባለ ሶስት መኝታ – 117 ካሬ -
60% አሁኑኑ በመክፈል ቀሪውን 40% ከየትኛውም ባንክ ጋር በማያያዥ ቤቶቹን የግሎ ያድርጉ
ቅድመው ለሚገዙ ከ 5 – 7 % የቀረበ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል
እንዳያመልጦት
የሆሴዕ ሪል እስቴትን - የየረር ሆምስ የመኖሪያ መንደር የግሎ ያድርጉ